Document Type

Document Type

Publication Year

Year Filter

Language

Language

Press Release by the Inter-Ministerial Taskforce

Published in 2022
Language: English

የታራሚዎች ማረም፣ ማነጽ እና መልሶ ማቀላቀል የንቃተ ሕግ የስልጠና ሰነድ

በዚህ የስልጠና ሰነድ በዋናነት የታራሚዎች ማረምና ማነፅ በምን መልኩ መፈፀም እንዳለበት እና የእርምት ጊዜያቸውን ጨርሰው በቀላሉ ወደ ህብረተሰቡ መልሰው እንዲቀላቀሉ ምን መደረግ እንዳለበት ይብራራል፡፡
Status: Draft
Published in 2022
Language: English

ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀትና መገልገል የሚያስከትልው የህግ ተጠያቂነት የንቃተ ሕግ የስልጠና ሰነድ

Type: ንቃተ- ሕግ
Status: Published
Published in 2022
Language: Amharic

የሴቶችና ሕፃናት መብት እና በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች የንቃተ- ሕግ የስልጠና ሰነድ

በዚህ የንቃተ ህግ የስልጠና ሰነድ ለሴቶችና ህፃናት መብት እውቅና እና ጥበቃ የሰጡ አለም አቀፍ ስምምነቶች፣ አህጉራዊ ስምምነቶች እና የኢትዮጵያ ህጎች ይዳሰሳሉ፡፡ እንዲሁም በሴቶችና ህፃናት ላይ ሊፈፀሙ ስለሚችሉ ጥቃቶች እና የሚወሰዱ ህጋዊ እርምጃዎች ይካተታሉ፡፡
Type: ንቃተ- ሕግ
Published in 2022
Language: Amharic

መሰረታዊ የሕግ ጉዳዮች ለማህበረሰቡ የህግ ንቃተ ህግ /ስልተና/ የተዘጋጀ የንቃተ ሕግ የስልጠና ሰነድ

Type: ንቃተ- ሕግ
Status: Published
Published in 2022
Language: Amharic

ከውል ውጪ ኃላፊነት በኢትዮጵያ ሕግ የንቃተ- ሕግ የስልጠና ሰነድ

ይህ የስልጠና ሰነድ ከውል ውጪ ኃላፊነትን አስመልክቶ የተዘጋጀ ሲሆን የከውል ውጪ ኃላፊነት ምንነት እና ስለ ሦስቱ የከውል ውጪ ኃላፊነት ዓይነቶችን በተመለከተ የፍትሐ ብሔር ሕጉን መሰረት አድረጎ ለማብራራት ይሞከራል፡፡
Type: ንቃተ- ሕግ
Status: Published
Published in 2022
Language: Amharic