ያልተማከለ፣ ፈጣን እና ተደራሽ የሆነ የፍትህ አሰጣጥ አገልግሎት

የፍትህ ሚኒስቴር በሀገራችን ውስጥ የፍትህ ስርአቱን የመቆጣጠር፣ የሰብአዊ መብቶችን የማስጠበቅ እና የመልካም አስተዳደር መርሆችን የማስከበር የላቀ ሃላፊነት የተጣለበት የተከበረ የመንግስት አካል ሆኖ ያገለግላል። ዋናው እና ትልቁ ተልእኮው ፍትሃዊ እና ቀልጣፋ የህግ ማዕቀፎችን በማጎልበት ፍትህን፣ እኩልነትን፣ ሰብአዊ መብቶችን መከበር እና የእያንዳንዱ የኢትዮጵያ ህዝብ የቀልጣፋ የህግ ስርዓት ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ነው።

የፍትህ ሚኒስቴሩ መልዕክት

የክቡር ፍትህ ሚኒስቴሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ መልዕክት

ዜና

H.E. Dr. Ermias Yemanebirhan, State Minister of Institutional Building and Reform Division at the FDRE Ministry of Justice held a bilateral discussion with Mr. Charles Kwemoi, the United Nations Office of the High Commissioner for Human Rights (UN-OHCHR

H.E. Dr. Ermias Yemanebirhan, State Minister of Institutional Building and Reform Division at the FDRE Ministry of Justice held a bilateral discussion with Mr. Charles Kwemoi, the United Nations Office…

በፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ በላይሁን ይርጋ የተመራ ቡድን የቴክኖሎጅ አጠቃቀምን ተቋማዊ ባህል እንዲሆን ለማድረግ ያለመ ጉብኝት አካሄደ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የመንግስት ህግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ በላይሁን ይርጋ የተመራና በዘርፉ ስር ያሉ የስራ ክፍሎችን ያካተተ ቡድን በብሄራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ፅ/ቤት በመገኘት የቴክኖሎጅ አጠቃቀምን ተቋማዊ ባህል…

በሀረሪ ክልል ሀረር ከተማ ሀገር አቀፍ የህግ አውጪዎች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሄደ

በምክክር መድረኩ የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የፍትህ ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈፃፀምና የሱፐርቪዥን ሪፖርት አቅርበዋል። በቀረበው ሪፖርት ላይ የተለያዩ አስተያየቶችና ሃሣቦች ተሰጥተው በተሣታፊዎች ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የህዝብ…

የ2015 ስኬቶቻችን

ቅሬታ አፈታት
0
1,122 ቅሬታ ቀርቦ 1,110 ፈጣን ምላሽ አገኘ
የማጥራት ምጣኔ
0
0
33,910 መዛግብት ላይ ክርክር ተደረገ ፍርድ ቤት ዉሳኔ ከሰጠባቸዉ 14,182 መዛግብት ዉስጥ በ13,744 (97) ዓቃቤ ህግ ረታ።​
0
በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች በቀረቡት 706 መዛግብት ላይ ዉሳኔ ተሰጠ፤ በ814 መዛግብት ላይ ክርክር ተደረገ
0
የህግ ምክር ለመንግስት ተቋማትና ግለሰቦች ተሰጠ።
0
የህግ ምክር ድጋፍ –ያገኙ 994 ሴቶች, 112 ህፃናት, 56 አረጋዉያን, 27 አካል ጉዳተኞች, 5 በደማቸዉ ኤች አይ ቪ ቫይረስ ያለባቸዉ
0
የህግ ረቂቅ ዝግጅት ተከናዉኗል።
0
የፌዴራል ፍርድ ቤት ጠበቆች ፈቃድ ተሰጠ።

ራዕይ

በ2022 በአህጉሪቱ ከሚገኙ የፍትህ ተቋማት መካከል በአርአያነት ተጠቃሽ መሆን

ተልዕኮ

የሕዝብ ደኅንነትን ያረጋገጥ ውጤታማ፣ ቀልጣፋና የላቀ አገልግሎት መስጠት፣ የሕግ የበላይነትን የማስከበር፣ የሰላም ግንባታን የማስቀጠል እና የኢትዮጵያን መንግሥትና ሕዝብ ጥቅም የሚያስጠብቁ አገልግሎቶችን መስጠት

እሴቶች

የሕግ የበላይነትን ማስከበር እና ውጤታማ የፍትህ አገልግሎት መስጠት